Skip to Content

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ፕሬዝደንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴርን ጎበኙ።

አቶ ኃይለማርያም ከባለቤታቸው ወ/ሮ ሮማን ተስፋየ ጋር የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴርን ጎብኝተዋል።

Ministry of Innovation and Technology successfully launched the first Ethiopian drone.

Ministry of Innovation and technology signed Five Years Agreement with International Atomic Energy Agency.

The Ministry of Innovation and Technology has unveiled a new 2,2,2,2 Strategy.

IOHK Addis Blockchain Developer Training IOHK Addis Blockchain Developer Training

IOHK Addis Blockchain Developer Training: January 8th - March 24th 2019

Founded in 2015 by Charles Hoskinson and Jeremy Wood, IOHK is a technology company committed to using peer-to-peer innovations to provide financial services to the three billion people who don’t have them. We are an engineering company that builds cryptocurrencies and blockchains for academic institutions, government entities, and corporations. 

We are building a team of talented people to develop blockchain applications in Ethiopia and Africa. In partnership with the Ministry of Science and Technology, we will be running a free ten week training course in Addis Ababa to find developers to join our team. From January 8th - March 24th 2019 we will be training 30 developers in the Haskell programming language, with a view to hiring the best trainees as junior software developers for IOHK.

In recognition of the government's efforts to promote gender diversity in technology, the intake for this first course will be all women. Subsequent training courses and job opportunities will be open to all. Trainees will be hired on merit. A high degree of English literacy, a programming background, and accommodation in Addis Ababa are the only other requirements. The training is free, and a per diem will be paid for the duration of the course.

The course is full time and will be taught at the Ministry of Science and Technology. Teaching will be led by Dr. Lars Brunjes (Ph.D Mathematics from Regensburg University), supported by Dr. Polina Vinogradova (Ph.D. Computer Science from Ottawa University), with guest lectures from Dr. Duncan Coutts (Ph.D. Computer Science from Oxford University).

Applications are open now until 17th December. Please make sure that you are available for the dates of the course before applying. To apply follow this link http://hr.gs/addis. Good luck!

Back

በኢትዮጵያ የተነደፈ (Designed in Ethiopia) ፕሮግራም

በኢትዮጵያ የተነደፈ (Designed in Ethiopia) ፕሮግራም የኢትዮጵያን የኤሌክትሮኒክስ ገበያ በማነቃቃት የሃገሪቱን የኢኮኖሚ እድገት እንደሚያፋጥን የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስቴር አቶ ደመቀ መኮንን ተናገሩ።

 


በሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የተዘጋጀው በኢትዮጵያ የተነደፈ(designed in Ethiopia) የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ንድፍ ውድድር አሸናፊዎች ውስጥ 5ቱ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ እውቅና ተሰጥቷቸዋል።
እነዚህ የንድፍ ስራዎች በቅርቡ በቻይና ሺንዘን ተመርተው ወደ ገበያ ይገባሉ።


እውቅናውን የሰጡት የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስቴር አቶ ደመቀ መኮንን ፕሮግራሙ የኤሌክትሮኒክስ ገበያውን በማነቃቃት የሃገሪቱን የኢኮኖሚ እድገት እንደሚያፋጥን ተናገረዋል።
ሌሎች መስሪያ ቤቶች በተለያዩ ዘርፎች ይህንን ሞዴል መከተል እንዳለባቸውም አሳስበዋል።
የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር ኢንጂ ጌታሁን መኩሪያ በከፍተኛ ደረጃ የሀገራት የኢኮኖሚ ምንጭ እየሆነ የመጣውን የኤሌክትሮኒክስ ዘርፍ ጨምሮ በሳይንስና ቴክኖሎጂ መስክ የሃገራችንን ኢኮኖሚ ለመደገፍ እየሰራን ነው ብለዋል።
በኢትዮጵያ የተነደፈ ፕሮግራም በአመት ሁለት ግዜ እንደሚካሄደም ጠቁመዋል።
2ኛው የአይሲቲ ኢትዮጵያ ኤክስፖ በሚሊኒየም አዳራሽ ተከፍቷል።
በኤግዚቢሺኑ ለሶፊያ (ሴት ሮቦት አቀባበል ተደርጎላታል።


Message from the Minister Message from the Minister

Message from the Minister

H.E. Dr.-Ing. Getahun Mekuria Kuma has been appointed as the new Minister for Science and Technology beginning the 1st of November 2016. The appointment is part of Prime Minister Hailemariam Desalegn's cabinet reshuffle that came in the first week of November.

H.E. Dr.-Ing. Getahun has served the Ministry for the past two years as State Minister and Director General. Previously, H.E. Dr.-Ing. Getahun worked for the Addis Ababa Institute of Technology of Addis Ababa University in different academic and management capacities. He earned his BSc and MSc degrees in Electrical Engineering from Addis Ababa University. He completed his PhD degree in the same field at the University of Duisburg-Essen, Germany. The appointment of H.E. Dr.-Ing. Getahun as the Minister for Science and Technology is expected to galvanize the transformation process that the Ministry has already embarked on.

 

ፈጥነዉ የሚደርሱና ድርቅን መቋቋም የሚችሉ የማሽላ ዝሪያዎችን ማፍለቅ

ማሽላ በአገራችን ለምግብነት ከሚሰጠው አገልገሎት በተጨማሪ ለእንስሳ መኖነት እና ለማገዶ በሚሰጠው አገለልግሎት ይታወቃል፡፡ በአብዛኛው ዝናብ አጠር በሆኑ ቆላማ ቦታዎች የሚበቅል ሲሆን ሀገር በቀል ሰብል ከመሆኑ የተነሳ አርሶ አደሩ ባህላዊ የአመራረት ዘዴዎችን በስፋት በመጠቀም ያመርታል፡፡

በመረጣ የዝርያ ማሻሻል ዘዴ ሀገር በቀል ዶሮ ምርታማነት ማሻሻልና ለአነስተኛ አርቢዎች ተስማሚነት ጥናት

የዝርያው ምርታማነትና ለሀገራችን ተስማሚነቱ ለ2 ዓመታት ቁጥራቸው 4,700 በላይ የሆኑ ዶሮዎች ላይ በደብረ ዘይት ምርምር ማዕከል የተፈተሸና ውጤቱ ከታየ በኋላ ለአርቢዎች ተሰራጭቷል ለአብነትም፡-

ኢመርጂንግ ቴክኖሎጂ ለኢኮኖሚ እድገት

ሀገራት ነባራዊ ሁኔታቸውንና ስነ-ምህዳራዊ ባህሪውን አጥንተው ተስማሚ እና ውጤታማ ቴክኖሎጂዎች ላይ ትኩረት በማድረግ መስራታቸው አለም በምትፈጥንበት እሩጫ ተሳታፊ እንዲሆኑ ያስችላቸዋል፡፡

የተሸላሚዎች ስራ

ከምርምርና የፈጠራ አካላት ጋር በጋራ መስራት የምትፈልጉ ወይም የምርምር/የፈጠራ ውጤቶቹ ተጠቃሚ መሆን የምትፈልጉ ከታች በተገለፁት አድራሻዎች በመጠቀም ማግኘት ትችሉ ዘንድ የፈጠራዎቹና የምርምሩ አጭር መግለጫ ከታች እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡

Weekly Visitor Status Weekly Visitor Status

// ]]>