Skip to Content

The 2nd ICT Expo 2018

20 ትውልድ ምርት የሚሰጠው የማሽላ/sorghum ምርምር ቀጣይ አመት አርሶ አደሩ እጅ ይገባል፡፡

ICT Expo 2018, Designed in Ethiopia Electronic & Hardware Participants.

Sophia the robot meets Ethiopian PM HE Dr. Abiy Ahmed

Kaledawit Esmelealem who won the Designed in Ethiopia competition 2018.

The newly appointed deputy minister H.E W/ro Efrah Ali Musa

Back

ሀገር አቀፍ የጥራት መሰረተ ልማት ፕሮጀክትን ለመደገፍ ከአለም ባንክ የተገኘው 50 ሚሊየን ዶላር ብድር ስራ ማስጀመሪያ ይፋ ሆነ፡፡

በኢፌድሪ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የሚመራው ሀገር አቀፍ የጥራት መሰረተ ልማት ፕሮጀክት ከአለም ባንክ ያገኘዉን ብድር የፕሮጀክት ማስጀመሪያ ፕሮግራም በኢሊሌ ሆቴል አካሂዷል፡፡

ከተገኘው 50 ሚሊየን ዶላር ብድር ውስጥ 38.2 ሚሊየኑ ለጥራት መሰረተ ልማት ግንባታ፤ 7.3 ሚሊየን ዶላሩ ለግሉ ዘርፍ መደገፊያ እና 4.5 ሚሊየኑ ደግሞ ለፕሮጀክቱ ማኔጅመንት ይውላል ተብሏል፡፡

የኢፌድሪ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር ኢንጂ. ጌታሁን መኩሪያ ኢትዮጵያ የተያዘችውን የእድገት ጉዞ ለማስቀጠል ሀገር አቀፍ የጥራት መሰረተ ልማትን ለማሳደግ  ቴክኖሎጂን ተጠቅሞ በማረጋገጥ አለም አቀፍ ተወዳዳሪነትን መፍጠር ይገባል ብለዋል፡፡

 

በጥራት መሰረተ ልማት ውስጥ የግሉ ዘርፍ ባለመሰማራታቸው በዚህ ውስጥ ገብተው መንግስትን የሚያግዙበት መንገድ እንዲፈጠር ትኩረት ተድርጎ ይሰራልም ነው ያሉት፡፡

ፕሮጀክቱ እያደገ የመጣውን የጥራት መሰረተ ልማት በመደገፍ አገልግሎቶቻቸው አለም አቀፍ ተቀባይነት እንዲያገኙ ማድረግ፤ ወደ ውጪ የሚላኩ ምርቶች ጥራታቸውን የጠበቁ እንዲሆኑ ማስቻል፤ ምርቶች የተቀመጠላቸውን የጥራት መስፈርት እንዲያሟሉ ማድረግ፤ የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክሎጂን እንዲጠቀሙ ማድረግ፤ የግል ዘርፉን መደገፍ የሚሉ አላማዎችን ይዟል፡፡ 


Message from the Minister Message from the Minister

Message from the Minister

H.E. Dr.-Ing. Getahun Mekuria Kuma has been appointed as the new Minister for Science and Technology beginning the 1st of November 2016. The appointment is part of Prime Minister Hailemariam Desalegn's cabinet reshuffle that came in the first week of November.

H.E. Dr.-Ing. Getahun has served the Ministry for the past two years as State Minister and Director General. Previously, H.E. Dr.-Ing. Getahun worked for the Addis Ababa Institute of Technology of Addis Ababa University in different academic and management capacities. He earned his BSc and MSc degrees in Electrical Engineering from Addis Ababa University. He completed his PhD degree in the same field at the University of Duisburg-Essen, Germany. The appointment of H.E. Dr.-Ing. Getahun as the Minister for Science and Technology is expected to galvanize the transformation process that the Ministry has already embarked on.

 

ፈጥነዉ የሚደርሱና ድርቅን መቋቋም የሚችሉ የማሽላ ዝሪያዎችን ማፍለቅ

ማሽላ በአገራችን ለምግብነት ከሚሰጠው አገልገሎት በተጨማሪ ለእንስሳ መኖነት እና ለማገዶ በሚሰጠው አገለልግሎት ይታወቃል፡፡ በአብዛኛው ዝናብ አጠር በሆኑ ቆላማ ቦታዎች የሚበቅል ሲሆን ሀገር በቀል ሰብል ከመሆኑ የተነሳ አርሶ አደሩ ባህላዊ የአመራረት ዘዴዎችን በስፋት በመጠቀም ያመርታል፡፡

በመረጣ የዝርያ ማሻሻል ዘዴ ሀገር በቀል ዶሮ ምርታማነት ማሻሻልና ለአነስተኛ አርቢዎች ተስማሚነት ጥናት

የዝርያው ምርታማነትና ለሀገራችን ተስማሚነቱ ለ2 ዓመታት ቁጥራቸው 4,700 በላይ የሆኑ ዶሮዎች ላይ በደብረ ዘይት ምርምር ማዕከል የተፈተሸና ውጤቱ ከታየ በኋላ ለአርቢዎች ተሰራጭቷል ለአብነትም፡-

ኢመርጂንግ ቴክኖሎጂ ለኢኮኖሚ እድገት

ሀገራት ነባራዊ ሁኔታቸውንና ስነ-ምህዳራዊ ባህሪውን አጥንተው ተስማሚ እና ውጤታማ ቴክኖሎጂዎች ላይ ትኩረት በማድረግ መስራታቸው አለም በምትፈጥንበት እሩጫ ተሳታፊ እንዲሆኑ ያስችላቸዋል፡፡

የተሸላሚዎች ስራ

ከምርምርና የፈጠራ አካላት ጋር በጋራ መስራት የምትፈልጉ ወይም የምርምር/የፈጠራ ውጤቶቹ ተጠቃሚ መሆን የምትፈልጉ ከታች በተገለፁት አድራሻዎች በመጠቀም ማግኘት ትችሉ ዘንድ የፈጠራዎቹና የምርምሩ አጭር መግለጫ ከታች እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡

UN Conference: 3rd International Day of Women and Girls in Science, New York, 8-9/Feb, 

Events Events

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የዘረጋውን የተቀናጀ ዲጂታል የህክምና አስተዳደር አገልግሎት ሊያስመርቅ ነው።

የተቀናጀ ዲጂታል የህክምና አስተዳደር አገልግሎት (Integrated Digital Health Management System) የታካሚዎቹን ሙሉ መረጃ በመያዝ ስርዓቱ በተዘረጋባቸው ሆስፒታሎች የታካሚው ሙሉ የህክምና መረጃ እንዲቀመጥ የሚያስችል ነው።

Weekly Visitor Status Weekly Visitor Status

// ]]>