Skip to Content

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ፕሬዝደንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴርን ጎበኙ።

20 ትውልድ ምርት የሚሰጠው የማሽላ/sorghum ምርምር ቀጣይ አመት አርሶ አደሩ እጅ ይገባል፡፡

ከ35 በላይ የአፍሪካ ሀገራት የተውጣጡ አንድ መቶ ወጣት ሴቶች የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴርን ጎብኝተዋል።

Sophia the robot meets Ethiopian PM HE Dr. Abiy Ahmed

Kaledawit Esmelealem who won the Designed in Ethiopia competition 2018.

The newly appointed deputy minister H.E W/ro Efrah Ali Musa

Back

ኢትዮጵያ አለም አቀፉን የኒውክሌር ጦር መሳሪያ እገዳለመተግበርበገባችው ስምምነት መሰረት የገነባችውን የመመዝገቢያ ጣቢያ አስመረቀች፡፡

ኢትዮጵያ አለም አቀፉን የኒውክሌር ጦር መሳሪያ እገዳለመተግበርበገባችው ስምምነት መሰረት የገነባችውን የመመዝገቢያ ጣቢያ አስመረቀች፡፡

ጣቢያው አትዮጵያ ለመገንባት ቃል ከገባችው ሁለት ጣቢያዎች መካከል አንደኛው ነው፡፡

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር ኢንጂ. ጌታሁን መኩሪያ ከኒውክለር ነፃ የሆነች አለምን ለመፍጠር በሚደረገው ጥረት ኢትዮጵያ የበኩሏን አስተዋፅኦ ለማበርከት ቁርጠኛ ናት ብለዋል፡፡

የአለም አቀፉ የጦር መሳሪያ እገዳ ስምምነት ኮሚሽን ዋና ፀሃፊ ዶ/ር ላሲና ዜርቦ ኢትዮጵያ የገባችውን ሰምምነት በመተግበር ላሳየቸው ቁርጠኝነት ምስጋናቸውን አቅርበዋል፡፡

ሁለተኛው የመመዝገቢያ  ጣቢያ ግንባታም በሂደት ላይ መሆኑን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በጂኦ ፊዚክስ ስፔስ ሳይንስ እና አስትሮኖሚ ተቋም ዳይሬክተር የሆኑት ዶ/ር አታላይ አየለ ተናግረዋል፡፡

  •  

አጠቃላይ የኒውክለር የጦር መሳሪያ እገዳ ስምምነት /Comprehensive Nuclear-Test-Ban Treaty/ በኦትርያ ቬና እንደፈረንጆቹ በ1997 የተደረገ ነው፡፡ የኮሚሽኑ ዋና መስሪያቤትም በኦስትርያ ቬና ይገኛል፡፡

በ44 ሀገራት የፀደቀ ስምምነቱ ሀገራት የተወሰነ የኒውክለር ቴክኖሎጂ ብቻ እንዲኖራቸው የሚያስገድድ  ሲሆን ህንድ፣ ፓኪስታን እና ሰሜን ኮርያ ይህንን ስምምነት ያለፈረሙ ሀገራ ናቸው፡፡ ቻይና አሜሪካ፣ ግብፅ፣ ኢራንና እስራኤል ስምምነቱ የፈረሙ ሲሆን ነገር ግን ያላረጋገጡ ሀገራት ናቸው፡፡ ኢትዮጵያ ሁለት የኒውክለር ጦር መሳሪያ ሙከራ መቆጣጠሪያ ጣቢያን ለመገንባት ቃል በመግባት ይህንን ሰምምነት ፈርማለች፡፡

በዚህ መሰረት ኢትዮጵያ የገነባችው የመቆጣጠሪያ ጣቢያው ተመርቆ በይፋ ስራ ጀምሯል፡፡

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በጂኦ ፊዚክስ ስፔስ ሳይንስ እና አስትሮኖሚ ተቋም ዳይሬክተር የሆኑት ዶ/ር አታላይ አየለ እንደሚሉት ይህንን ለመቆጣጠር በተገባው ስምምነት መሰረት ኢትዮጵያ፡፡

በአለም ላይ በኒውክለር የጦር መሳሪያ ሙከራ መሰረት በሚከሰት የካንሰር በሽታ በሚለየን የሚቆጠሩ ሰዎች ህይወታቸውን እንደሚያጡ ይገመታል፡፡

በገነባቸው መቆጣጠረያ መረጃዎችን በመሰብሰብ ማስቀመጥ የሚቻል ሲሆን ለተባበሩት መንግስታት ድርጅትም ይላካሉ፡፡


Message from the Minister Message from the Minister

Message from the Minister

H.E. Dr.-Ing. Getahun Mekuria Kuma has been appointed as the new Minister for Science and Technology beginning the 1st of November 2016. The appointment is part of Prime Minister Hailemariam Desalegn's cabinet reshuffle that came in the first week of November.

H.E. Dr.-Ing. Getahun has served the Ministry for the past two years as State Minister and Director General. Previously, H.E. Dr.-Ing. Getahun worked for the Addis Ababa Institute of Technology of Addis Ababa University in different academic and management capacities. He earned his BSc and MSc degrees in Electrical Engineering from Addis Ababa University. He completed his PhD degree in the same field at the University of Duisburg-Essen, Germany. The appointment of H.E. Dr.-Ing. Getahun as the Minister for Science and Technology is expected to galvanize the transformation process that the Ministry has already embarked on.

 

ፈጥነዉ የሚደርሱና ድርቅን መቋቋም የሚችሉ የማሽላ ዝሪያዎችን ማፍለቅ

ማሽላ በአገራችን ለምግብነት ከሚሰጠው አገልገሎት በተጨማሪ ለእንስሳ መኖነት እና ለማገዶ በሚሰጠው አገለልግሎት ይታወቃል፡፡ በአብዛኛው ዝናብ አጠር በሆኑ ቆላማ ቦታዎች የሚበቅል ሲሆን ሀገር በቀል ሰብል ከመሆኑ የተነሳ አርሶ አደሩ ባህላዊ የአመራረት ዘዴዎችን በስፋት በመጠቀም ያመርታል፡፡

በመረጣ የዝርያ ማሻሻል ዘዴ ሀገር በቀል ዶሮ ምርታማነት ማሻሻልና ለአነስተኛ አርቢዎች ተስማሚነት ጥናት

የዝርያው ምርታማነትና ለሀገራችን ተስማሚነቱ ለ2 ዓመታት ቁጥራቸው 4,700 በላይ የሆኑ ዶሮዎች ላይ በደብረ ዘይት ምርምር ማዕከል የተፈተሸና ውጤቱ ከታየ በኋላ ለአርቢዎች ተሰራጭቷል ለአብነትም፡-

ኢመርጂንግ ቴክኖሎጂ ለኢኮኖሚ እድገት

ሀገራት ነባራዊ ሁኔታቸውንና ስነ-ምህዳራዊ ባህሪውን አጥንተው ተስማሚ እና ውጤታማ ቴክኖሎጂዎች ላይ ትኩረት በማድረግ መስራታቸው አለም በምትፈጥንበት እሩጫ ተሳታፊ እንዲሆኑ ያስችላቸዋል፡፡

የተሸላሚዎች ስራ

ከምርምርና የፈጠራ አካላት ጋር በጋራ መስራት የምትፈልጉ ወይም የምርምር/የፈጠራ ውጤቶቹ ተጠቃሚ መሆን የምትፈልጉ ከታች በተገለፁት አድራሻዎች በመጠቀም ማግኘት ትችሉ ዘንድ የፈጠራዎቹና የምርምሩ አጭር መግለጫ ከታች እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡

Weekly Visitor Status Weekly Visitor Status

// ]]>